Shalamw Abrar

Directions

Shalamw Abrar Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Shalamw Abrar, Grocers, Dire Dawa.

13/09/2026
13/09/2026

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከካዛኪስታን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከካዛኪስታን ፕሬዚዳንት ቃሲም ጆማርት ቶካዬቭ ጋር ተወያይተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የብሪክስ ጉባዔ 2ኛው ቀን ላይ ከካዛኪስታን ፕሬዚዳንት ቃሲም ጆማርት ቶካዬቭ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርገናል ብለዋል።

‎በውይይታቸውም በዲጂታላይዜሽን፣ በንግድና ኢንቨስትመንት እንዲሁም በመከላከያ መስኮች የትብብር ዕድሎችን ለማስፋት መምከራቸውን ገልጸዋል፡፡

በተጨማሪም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን አጋርነት ይበልጥ ማሳደግ በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ መወያየታቸውን ነው የጠቀሱት፡፡

13/09/2026
13/09/2026
12/09/2026
12/09/2026

Address

Dire Dawa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shalamw Abrar posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category