27/06/2026
በከምባታ ዞን በዱራሜ ከተማ የውሃ ሽፋን 0% እንደሆነ ይታወቃል የዱራሜ የህዝብ ቁጥር 180ሺ በላይ እንደሆነ ይታወቃል ሆኖም የዝቡን ችግር እያወቀ የውሃ ችግር የሚፈታ ስራ እየሰራ አይደለም ዛሬ የፌደራል ውሃና energy minister ዴኤታ በተገኙበት ያስጀመሩት ውሃ ከተማውን የሚመጥን እንደልሆ ይታወቃል መንግስት ለህዝቡ ግልጽ ማድረግ አለበት ህዝቡ ሌሎች ዞኖች መንግስት በቢሊዮኖች ብር በላይ ወጪ አውጥቶ ምን ያክል ውሃ እያስገነባ መሆኑን ያቃል እኛ ጋር ሲሆን ለምን እጁ አጠራ ?