Ras Watee

Ras Watee Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ras Watee, Grocers, Mega.

21/05/2026
30/01/2026

አኩራፊ ሰው ብዙ ነገር ያመልጠዋል!

ባል እና ሚስት በመሀላቸው ግጭት ተፈጥሮ አይነጋገሩም: ሁለቱም በረጅም ትዝታ ተውጠዋል :: መጀመሪያ ማውራት ሽንፈት መስሎ ስለታያቸው ሳይነጋገሩ መተኛ ሰዓታቸው ደረሰ፡፡
ድንገት ግን ባል የሆነ ነገር ትዝ አለው፡፡ ነገ በጠዋት የስራ ስብሰባ ለመታደም ወደ ሌላ ሀገር ለመሄድ በረራ አለው፡፡
ሁሌ ደሞ ወደ ስራ ሲሄድ እንቅልፋም በመሆኑ የምትቀሰቅሰው ሚስቱ ናት፡፡ እናም የነገው ስበሰባ እንዳያመልጠው ለሚስቱ "11 ሰዓት ቀስቅሽኝ"ብሎ በአፉ መናገር ሞት መስሎ ታየው፡፡
እና ወረቀት ላይ "ነገ የስራ ስብሰባ ስላለበኝ ወደ ሌላ ሀገር እበራለው፡፡አደራ 11 ሰዓት ቀስቅሽኝ" ብሎ በወረቀት ፅፎ እሷ የምታየው ቦታ አስቀምጦላት ምንም ቃል ሳይተነፍስ ተኛ፡፡
ጠዋት ሰውየው ከእንቅልፉ ሲነቃ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ሆኖ በረራውም ስብሰባውም አምልጦታል፡፡ "እንዴት እንደዛ አስጠንቅቄ ነግሪያት አትቀሰቅሰኝም?" ብሎ በጣም ተበሳጨ፡፡
ከአልጋው ለመነሳት ሲሞክር አንድ ወረቀት ኮመዲኖ ላይ ተቀምጦ አየ፡፡ "11 ሰዓት ሆኗል ተነስ ስብሰባ እንዳያመልጥህ" የሚል ፁፍ ተፅፎበታል፡፡
አትችልም፡፡ ዝምታ ደሞ መቼም መፍትሔ ሁኖ አያውቅም፡፡ማነው ስተት የሰራውማነው ልክ❓

ጤና እና ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን

አንብበው ሲጨርሱ ጠቃሚ ከመሰልዎት በቀናነት ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ያድርጉት ።🙏🙏

ገፁን ሲወዳጁ ተዝቆ የማያልቀውን ጤና መረጃ ያገኛሉ።

የቴሌግራም ሊንኩን ገብተው ሙሉ ጤና መረጃችንን መመለከት ይችላሉ።

https://t.me/httpstmel22aBPGhdVtjY2M0
https://t.me/httpstmel22aBPGhdVtjY2M0

14/01/2026

Address

Mega

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ras Watee posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category