Tariku Tigabu

Tariku Tigabu Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tariku Tigabu, Grocers, Metu.

20/03/2024

32.1K likes, 727 comments. “መዝሙር #መዝሙር Lyrics Ethiopia”

ለመላዉ የክርስትና እምነተ ተከታዮች በሙሉ  እንኳን ለከተራ በዓል በሠላም አደረሳችሁ።
19/01/2024

ለመላዉ የክርስትና እምነተ ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለከተራ በዓል በሠላም አደረሳችሁ።

Galaan siif hata 'uu waqaa koo bulee ifaa agaree
19/01/2024

Galaan siif hata 'uu waqaa koo bulee ifaa agaree

26/12/2023

ከደረጃው ዝቅ የሚል እንጂ የሚባረር ሰራተኛ እንደማይኖር የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ

ከ16 ሺህ በላይ የከተማ አስተደደሩ ሠራተኞች ሊፈተኑ መሆኑ ከተገለፀ ጊዜ ጀምሮ የከተማ አስተዳደሩ ላይ የተለያዩ ጥያቄዎች ሲነሱ ቆይተዋል፡፡

መናኸሪያ ሬዲዮም የፈተናውን አስፈላጊነትና የሰራተኞቹን ቀጣይ እጣፈንታ አስመልክቶ የከተማ አስተዳደሩን ጠይቋል፡፡ በከተማ አስተዳደሩ ስር ካሉ በተደጋጋሚ የህዝብ ቅሬታ የሚነሳባቸው፤ ለሙስናና ብልሹ አሰራር የተጋለጡ እንዲሁም የአገልግሎት ጥራታቸው የተጓደሉ 16 ተቋማትን መለየታቸውን የሚናገሩት በከተማ አስተዳደሩ የፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ ሃላፊ አቶ መላኩ ታምሩ አሰራራቸውን ለማሻሻል የተቋማቱን አሰራር ፈርሶ በድጋሚ እንዲደራጅ መደረጉን ገልፀዋል፡፡

ከተቋም ማደራጀት በኋላ ለቦታው የሚመጥን የሰው ሃይል ማዘጋጀት በማስፈለጉ ሰራተኞችን ወደ መፈተን እንደተገባም ያስረዳሉ፡፡ ፈተናው ከስራው ጋር ይገናኛል ወይ? ስንል ላነሳንላቸው ጥያቄ ሲመልሱ ፈተናው በቀጥታ ስራውን የተመለከተ መሆኑን ጠቅሰው ሶስት አይነት ባህሪ እንዳለው አቶ መላኩ አስረድተዋል፡፡

በዚህ መንገድ ተፈትነው ለማለፊያ የተቀመጠውን እንደ ደረጃቸው 50 እና 60 በመቶ ካመጡ በመቀጠል ወደ ድልድል እንደሚገቡ እንዲሁም በድልድሉም 3 ዘርፎች ለውድድር እንደሚቀርብና ከዚያም ከሶስቱ መካከል ያሸነፉበት ላይ እንደሚመደቡም ሃላፊው ገልፀዋል፡፡

ሌላው መመዘኛውን ያላለፉ ሰራተኞች ቀጣይ እጣ ፈንታ ምን ይሆናል የሚለው ጉዳይ በተለይ ሰራተኞቹን አብዝቶ ያስጨነቀና ብዙ ጥያቄዎችን ያስነሳ እንደመሆኑ ይህንንም በተመለከተ መነሃሪያ ሬዲዮ ሃላፊውን ጠይቋል።

ማንኛውም ለፈተና የቀረበ የከተማ አስተዳደሩ ሰራተኛ መመዘኛውን ቢወድቅ እንደማይባረር የገለጹ ሲሆን ከነበረዉ ደረጃ ዝቅ ብሎ በነበረው የደሞዝ መጠን ስራዉን እዲቀጥል ይደረጋል ብለዋል፡፡

እንደ ሃላፊው ገለፃ ሰራተኛው አሁን ፈተናውን ቢወድቅም የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጥቶት በድጋሚ ተፈትኖ ማለፍ ካልቻለ ግን ጥቅሙ ተከብሮለት ይሰናበታል ነዉ ያሉት፡፡

ለፈተናው በተለያየ ምክንያት መገኘት ያልቻለ ተፈታኝ ምክንያቱ ታይቶ እንደ አስፈላጊነቱ ለፈተና የሚቀርብበት መንገድ እንደሚመቻችም ጭምር ተጠቁሟል።

ፈተናውም በሶስት የሀገር ውስጥ ቋንቋዎች ማለትም በአማርኛ፣በአፋን ኦሮሞ እና በትግርኛ እንደተዘጋጀም ተመላክቷል።

በቴክኒክ ችግር ምክንያት ሳይሰጥ የቀረው የመንግሥት ሰራተኞች የመመዘኛ ፈተና ቅዳሜ ታህሳስ 20 እንደሚሰጥ ከተማ አስተዳደሩ የሳወቀ ሲሆን ለደረሰው መጉላላትም መላው ሰራተኞቹን ይቅርታ ጠይቋል ሲል መናኸሪያ ሬዲዮ ዘገባ ያመለክታል።

27/06/2023
Waaqayyoo Gargaaradha:1.mana Waaqayyoo itti waqeeffamuu walin ajaaru.Yaa Amantoo
25/12/2022

Waaqayyoo Gargaaradha:
1.mana Waaqayyoo itti waqeeffamuu walin ajaaru.
Yaa Amantoo

20/12/2022

Address

Metu

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tariku Tigabu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category