Birhanu ejegu amts

Birhanu ejegu amts Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Birhanu ejegu amts, Grocers, ethiopa, Mizan Teferi.

12/06/2026
የኔ አባቴ የኔ ዋስትና አንተን ብቻውን ከሁሉም ባለይ ነህከትንሽነት ጀምሮ እሰኪ አሁን ደረሰ ለዚህ ቀን ሰለአደረስከ አመሰግናለሁ ከዉዱ ወንድሜ ጋራ እልል
28/05/2026

የኔ አባቴ
የኔ ዋስትና
አንተን ብቻውን
ከሁሉም ባለይ ነህ
ከትንሽነት ጀምሮ እሰኪ አሁን ደረሰ ለዚህ ቀን ሰለአደረስከ አመሰግናለሁ ከዉዱ ወንድሜ ጋራ እልል

ሁሉም ስው የሚስቅ ፊትማየት ይችላል ነገር ግንየተሰበራን ልብን ማየት ግንአይችልምን።
22/05/2026

ሁሉም ስው የሚስቅ ፊት
ማየት ይችላል ነገር ግን
የተሰበራን ልብን ማየት ግን
አይችልምን።

04/05/2026

ሎጂካል ኮሌጅ ለመጀመሪያ ጊዜ በመጀመሪያ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 210 ተማሪዎች እሁድ ያስመርቃል።

ሎጂካል ኮሌጅ በመጀመሪያ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 210 ተማሪዎች መጪው እሁድ ሚያዚያ 25 ቀን 2018 ዓ.ም በሚዛን አማን ከተማ እንደሚያስመርቅ አስታውቋል።

ኮሌጁ በዚህ የምረቃ መርሃ ግብር በአካውንቲንግ፣ በማናጅመንት፣ በአግሪካልቸራል ኢኮኖሚክስ እና በማርኬቲንግ ማናጅመንት የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች የሚያስመርቅ ሲሆን፤ ከእነዚህም መካከል 5ቱ ተማሪዎች በኢኮኖሚ አቅም ማነስ ምክንያት ትምህርታቸውን መከታተል ያልቻሉና በኮሌጁ ሙሉ የነፃ ትምህርት ዕድል ተጠቃሚ የነበሩ ናቸው።

የኮሌጁ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መሰረት አስፋው እንደገለፁት፤ ኮሌጁ ትውልድን በዕውቀት የማነፅ ስራውን ከማህበራዊ ኃላፊነት ጋር በማጣመር ውጤታማ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል ብለዋል።

በተለይም አቅም ደካሞችንና የኢኮኖሚ ድጋፍ የሚሹ የህብረተሰብ ክፍሎችን ወደ ከፍተኛ ትምህርት በማምጣት የነገ ብሩህ ተስፋቸውን እንዲያሳኩ የማድረግ ስራ በትኩረት እየተሰራበት መሆኑን ዋና ስራ አስፈፃሚው አብራርተዋል።

አቶ መሰረት አክለውም እንደገለፁት፤ ሎጂካል ኮሌጅ ከኢፌዴሪ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን እውቅና ባገኘባቸው በ5 የዲግሪ እና በ2 የዲፕሎማ የትምህርት ዘርፎች ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ በክልሉ ስልጠና እየሰጠ የሚገኝ ተቋም መሆኑንም አብራርተዋል።

ኮሌጁ በትምህርት ስራ ላይ ከተሰማራበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን ድረስ በተለያዩ መርሃ ግብሮች ከ2,000 በላይ ብቁና በዕውቀት የሰለጠኑ ተማሪዎችን አስመርቆ ለሀገርና ለክልሉ ብሎም ለአከባቢው ልማት ማበርከት እየቻለ መሆኑንም አመላክተዋል።

ኮሌጁ እስካሁን ባደረገው የማህበረሰብ ተጠቃሚነት እንቅስቃሴ 37 ተማሪዎች በኮሌጁ ሙሉ የነፃ የትምህርት ዕድል አግኝተው ትምህርታቸውን በስኬት ማጠናቀቃቸውን ማረጋገጥ ተችሏል።

ተቋሙ እነዚህን ተማሪዎች በነፃ አስተምሮ ከማስመረቅ ባለፈ ህይወታቸውን እንዲመሩና ራሳቸውን እንዲችሉ የስራ ዕድል እንዲፈጠርላቸው በማድረግ ረገድ የበኩሉን ከፍተኛ ድርሻ ተወጥቷል።

14/04/2026

ኢየሱስ ከሙታን መካከል ለምን ትፈልጋለችሁ
ተነሷቷለ

Address

Ethiopa
Mizan Teferi

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Birhanu ejegu amts posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category