Civil engineer Seman Mohammed Agide

  • Home
  • Civil engineer Seman Mohammed Agide

Civil engineer Seman Mohammed Agide Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Civil engineer Seman Mohammed Agide, Grocers, Mizan, .

ለመዝናናት ወደተላያዩ ሀገራት መንቀሳቀስ አያስፈልግም !!!
23/03/2026

ለመዝናናት ወደተላያዩ ሀገራት መንቀሳቀስ አያስፈልግም !!!

ደርስ~* የኪታቡ ስም፦ ሱናን ኢብኑ ማጃህ * ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ፦ ሚዛን አማን :-  ነስር መስጅድ የሼይኩ ስም :- ሼይክ አብደላ * ጊዜ፦ በሳምንት ሁለት ቀን (ረቡዕ እና ሃሙስ ) ...
15/01/2026

ደርስ
~
* የኪታቡ ስም፦ ሱናን ኢብኑ ማጃህ
* ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ፦ ሚዛን አማን :- ነስር መስጅድ
የሼይኩ ስም :- ሼይክ አብደላ
* ጊዜ፦ በሳምንት ሁለት ቀን (ረቡዕ እና ሃሙስ ) ከመግሪብ ሶላት ጀምሮ
የነቢያችን ሰ.ዐ.ወ አማና ነው።

"ቢስት ባር "በዓል የቱሪዝም ድምቀት ሆኖ ቀጥሏል!!
13/01/2026

"ቢስት ባር "በዓል የቱሪዝም ድምቀት ሆኖ ቀጥሏል!!

አስደናቂ እና ለአለም አገራት ለቱሪስት ማስቢያ የሚሆኑ ባህሎችን ማሳደግ ተጀምሯል !!!ከዚህም ውስጥ አንዱ የሆነው የቤንች ብሔር ዘመን መለወጫ "ቢስት ባር" ነው። 🙏🙏🙏  እንኳን ለ"ቢስት ...
13/01/2026

አስደናቂ እና ለአለም አገራት ለቱሪስት ማስቢያ የሚሆኑ ባህሎችን ማሳደግ ተጀምሯል !!!
ከዚህም ውስጥ አንዱ የሆነው የቤንች ብሔር ዘመን መለወጫ "ቢስት ባር" ነው።
🙏🙏🙏 እንኳን ለ"ቢስት ባር" አደረሳችሁ ።
ቀን 05/05/2018 ኢ.አ

የጠምባሮ ልዩ ወረዳ  ልዑካን ቡድን የሀላባ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ 'መንገሳ_ሴራ ' በዓል ለማክበር የበሬ ስጦታ ይዘዉ መታደማቸዉ ተመላክቷል ።በጠምባሮ ልዩ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪና ግብር...
11/01/2026

የጠምባሮ ልዩ ወረዳ ልዑካን ቡድን የሀላባ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ 'መንገሳ_ሴራ ' በዓል ለማክበር የበሬ ስጦታ ይዘዉ መታደማቸዉ ተመላክቷል ።

በጠምባሮ ልዩ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪና ግብርና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ወልደየሱስ መኮንን የተመራዉ ልዑካን ቡድን በቦታዉ የበሬ ስጦታ ይዞ ሲደርስ ከወንድም ሀላባ ህዝብ ደማቅ አቀባበል መደረጉንም ተነግሯል።

በዋናው "face book " አካውንት ችግር ስለገጠመ እንኳን አደረሰ መልዕክት ማስተላለፍ አልቻልኩም ።አስደናቂ እና ለአለም አገራት ቱሪስት ማስቢያ የሚሆኑ ባህሎችን እየተለየ ማሳደግ ተጀምሯ...
11/01/2026

በዋናው "face book " አካውንት ችግር ስለገጠመ እንኳን አደረሰ መልዕክት ማስተላለፍ አልቻልኩም ።
አስደናቂ እና ለአለም አገራት ቱሪስት ማስቢያ የሚሆኑ ባህሎችን እየተለየ ማሳደግ ተጀምሯል !!!
እንኳን ለቤንች ብሔር የዘመን መለወጫ "ቢስት ባር" በሰላም አደረሳችሁ።

እኛ ኢትዮጵያን እንዲህ ነን።  🤝እንኳን ለሀላባ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ "ሴራ" በዓል በሰላም አደረሰዎ! መልካም በዓል!
10/01/2026

እኛ ኢትዮጵያን እንዲህ ነን።
🤝
እንኳን ለሀላባ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ "ሴራ" በዓል በሰላም አደረሰዎ! መልካም በዓል!

02/12/2025
قُلْ هُوَ ٱللَّهُ أَحَدٌበል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡ٱللَّهُ ٱلصَّمَدُ«አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ«አልወለደም፤ አልተወ...
28/11/2025

قُلْ هُوَ ٱللَّهُ أَحَدٌ
በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡
ٱللَّهُ ٱلصَّمَدُ
«አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡
لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ
«አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡
وَلَمْ يَكُن لَّهُۥ كُفُوًا أَحَدٌۢ
«ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»
قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ ٱلْفَلَقِ
በል «በተፈልቃቂው ጎህ ጌታ እጠበቃለሁ፡፡
مِن شَرِّ مَا خَلَقَ
«ከፈጠረው ፍጡር ሁሉ ክፋት፡፡
وَمِن شَرِّ غَاسِقٍ إِذَا وَقَبَ
«ከሌሊትም ክፋት ባጨለመ ጊዜ፤
وَمِن شَرِّ ٱلنَّفَّٰثَٰتِ فِى ٱلْعُقَدِ
«በተቋጠሩ (ክሮች) ላይ ተፊዎች ከኾኑት (ደጋሚ) ሴቶችም ክፋት፡፡
وَمِن شَرِّ حَاسِدٍ إِذَا حَسَدَ
«ከምቀኛም ክፋት በተመቀኘ ጊዜ፤ (እጠበቃለሁ በል)፡፡»

Address

Mizan

MHS

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Civil engineer Seman Mohammed Agide posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Want your business to be the top-listed Food & Beverage Service?

Share