Garo Nigusie

Garo Nigusie Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Garo Nigusie, Grocers, Wollega, Nek'emte.

🚨🚨NEW ALERT 🚨🚨
11/10/2023

🚨🚨NEW ALERT 🚨🚨



11/10/2023

ገና ከመጀመሪያው አማራ ክልል ገብቶ #ግንባር መመስረቱ ያልተመቻቸው የጃውሳ መሪዎች ከርታታውን ላይ ተኩስ በመክፈት ክፉኛ እንዳቆሰሉት ያገኘነው መረጃ ያስረዳል።

ይሄንን ድርጊት የፈፀመው ቡድን በህዝብ ዘንድ #ቁጣ እንዳይቀሰቀስበት በመፍራት እስክንድርን መከላከያ እንዳቆሰለው አድርገው ወሬውን እንድናፈስ እያደረገ ይገኛሉ።




እስክንድር ነጋ ምን ሆነ ?ይህን ሰሞን ስለ እስክንድር ነጋ የሚሰማው ጥሩ አይደለም፣ በረሃብ ፣ በበረሃ እና ከመንግሥት ለመሸሽ በሚያደርገው እንቅስቃሴ ብዙ የተዳከመዉ እስክንድር መመታቱ እየ...
11/10/2023

እስክንድር ነጋ ምን ሆነ ?

ይህን ሰሞን ስለ እስክንድር ነጋ የሚሰማው ጥሩ አይደለም፣ በረሃብ ፣ በበረሃ እና ከመንግሥት ለመሸሽ በሚያደርገው እንቅስቃሴ ብዙ የተዳከመዉ እስክንድር መመታቱ እየተነገረ ነው ። እስክንድር ነጋ ወደ አማራ ክልል በመሄድ የክልሉን ህዝብ ነፃ አወጣለሁ ብሎ እንደ ጀመረ ከነ ዘመነ ካሴ ጋር ግጭት ውስጥ መሆኑ ይታወቃ ፤ አሁን እንጂ እስክንድር በመንግሥት ይሁን በነ ዘመነ መመታቱ አልታወቀም ።



ሰበር ዜና ‼️እስክንድር ነጋ በጥይት ተመቶ ለህይወቱ አስጊ  ሁኔታ  ውስጥ ነው። በማን እንደተመታ እስካሁን መረጃ ባይገኝም አንድ አንድ ሰዎች ባወጡት መረጃ መሰረት ከአርበኛው ዘመነ ካሴ ጋ...
11/10/2023

ሰበር ዜና ‼️
እስክንድር ነጋ በጥይት ተመቶ ለህይወቱ አስጊ ሁኔታ ውስጥ ነው። በማን እንደተመታ እስካሁን መረጃ ባይገኝም አንድ አንድ ሰዎች ባወጡት መረጃ መሰረት ከአርበኛው ዘመነ ካሴ ጋር በተፈጠረው አለመግባባት ጋር የተያያዘ ሳይሆን እንዳልቀረ እየተነገረ ይገኛል።


ሰበር ዜና እስክንድር ነጋእስክንድር ነጋ  #መመታቱ እየተነገረ ነው! እስክንድር ነጋ   መመታቱን ምንጮች እየዘገቡ ነው። ከሰሞኑ ከዘመነካሴ ጋር የከረረ የቃላት ጦርነት ላይ የነበረው እስክን...
11/10/2023

ሰበር ዜና እስክንድር ነጋ

እስክንድር ነጋ #መመታቱ እየተነገረ ነው! እስክንድር ነጋ መመታቱን ምንጮች እየዘገቡ ነው።
ከሰሞኑ ከዘመነካሴ ጋር የከረረ የቃላት ጦርነት ላይ የነበረው እስክንድር ነጋ ከዳያስፖራው ማህበረሰብ በሰበሰበው ረብጥ ዶላር አባካኝነት ጥርስ ውስጥ መግባቱ እና ያልምንም ትርፍ የአማራን ወጣት ማስጨፍጨፉ አይዘነጋም።
አቶ እስክንድር አሁን ላይ ምን አይነት የጤንነት ሁኔታ ላይ እናዳለ መረጃ ለማገኘት አልተቻለም።




Kabaja Ayyaana irreechaa bara kanaa karaa nagaa fi tasgabbii qabuun qabuun waliin haa kabajnu Ayyaana gaarii
05/10/2023

Kabaja Ayyaana irreechaa bara kanaa karaa nagaa fi tasgabbii qabuun qabuun waliin haa kabajnu
Ayyaana gaarii

 ********************Gareen olaantummaa Naafxanyaa labsitu to'aatamteetti. Bulchiinsa magaalaa Naqamtee Aanaa 2ffaa kuta...
29/09/2023


********************
Gareen olaantummaa Naafxanyaa labsitu to'aatamteetti.
Bulchiinsa magaalaa Naqamtee Aanaa 2ffaa kutaa bulchiinsa calalaaqiitti shakkaman maqaan isaa Kibiru Abrhaam Abarraa Jedhamu uffanna alaabaa garee faannoo fi suuraa minilik qabu ,barreeffama olaantumma sirna nafxanyaa labsuu uffachuun akkasumas dabtaraa herrega Baankii irraa qarshi 18,000 qabu qabatee magaalaa keessa socho'aa osoo jiruu qaamolee nageenyaa fi poolisii magaalaatiin to'annoo seeraa jala oleera .

Magaalaa Naqamteetti Olaantummaa sirna Nafxaanya labsuun hin daanda'amu!!

Nageenya naannoo keenyaa waliin haa eeggannu!

Address

Wollega
Nek'emte
1212

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Garo Nigusie posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category