Musican Amanuel Anja

Musican Amanuel Anja A

16/04/2026

All Glory to God!!

ይህ ጉዳይ ማለትም መጽሐፍ ቅዱስን ቀዶ ብስኩት(ቆቀር) መጠቅለል በሁሉም ወንጌል አማኝ ዘንድ ልወገዝ የሚገባ መሆኑን እያሳሰብን ፤ ይህን የፈጸመውን ግለሰብ የከተማው ፖሊስ በቁጥጥር ሥር እን...
02/04/2026

ይህ ጉዳይ ማለትም መጽሐፍ ቅዱስን ቀዶ ብስኩት(ቆቀር) መጠቅለል በሁሉም ወንጌል አማኝ ዘንድ ልወገዝ የሚገባ መሆኑን እያሳሰብን ፤ ይህን የፈጸመውን ግለሰብ የከተማው ፖሊስ በቁጥጥር ሥር እንዳዋለው ሁሉ የሶዶ ከተማ አስተዳደር ህጋዊ እርምጃ በመውሰድ ለክርስቲያኑ ማህበረሰብ ይፋ እንዲያደርግ በአክብሮት እንጠይቃለን ።

ሰላም ቅዱሳን! የወላይታ ቀጣና ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ማዞ ዶይሶ ቀበሌ በመሬት ናዳ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች 550,000 ብር  በማወጣት 100 ኩንታል እህል...
25/03/2026

ሰላም ቅዱሳን!
የወላይታ ቀጣና ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ማዞ ዶይሶ ቀበሌ በመሬት ናዳ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች 550,000 ብር በማወጣት 100 ኩንታል እህል ድጋፍ አድርጋለች ። በመሆኑም የቀጣናው ዋና ጸሐፊ መጋቢ አብርሃም ቦታ አክለውም ከዚህ ድጋፍ በላይ በመላው ወላይታ ቤተ ክርስቲያን ጸሎት እንደሚደርግና ይህ ድጋፍ ጅምር መሆኑን እንዲሁም ያዘኑትን በማጽናናት ከጉናቸው እንደሚቆሙ ገልጸዋል። በመቀጠልም ቅዱሳን በሁሉም አካባቢ ለወገኖቻችን ጸሎት እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል ።
ጠረጴዛ ወላይታ ሶዶ ኢትዮጵያ

Wow በፓኪስታን ሪቫይቫል እየሆነ ነው ፣ በፓኪስታን ውስጥ የሰዎች እምነት ሁሉንም ነገር አደጋ ላይ በሚጥልበት ቦታ እንኳ እጆቻቸውን ወደ ኢየሱስ በድፍረት የሚያነሱባቸው ግዙፍ ስብሰባዎች እ...
14/03/2026

Wow በፓኪስታን ሪቫይቫል እየሆነ ነው ፣ በፓኪስታን ውስጥ የሰዎች እምነት ሁሉንም ነገር አደጋ ላይ በሚጥልበት ቦታ እንኳ እጆቻቸውን ወደ ኢየሱስ በድፍረት የሚያነሱባቸው ግዙፍ ስብሰባዎች እንዳሉ ሪፖርቶች እያሳዩ ነው።

ምንም እንኳ አደጋ ቢኖርም ልቦች ወደ ክርስቶስ እየተመለሱ ነው።

"በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር" (ዘካ 4፥6)።

መንፈስ ቅዱስ ከድንበርና ከተቃውሞ በላይ ይንቀሳቀሳል። ሁሉ ነገር ውጥንቅጡ በጠፋበት ዓለም እዚያ ያሉ አማኞች በግልጽ ለማምለክ ሁሉንም ነገር አደጋ ላይ ይጥላሉ።

ወንጌል ወደ ፊት ይገሰግሳል ፣ የጌታ መንግሥት ይሰፋል። ጌታ ኢየሱስ ሰዎችን ወደ እርሱ ይስባል። ለድፍረት ፣ ለጥበቃ እና እሳቱ እንዲሰራጭ እንጸልይ👏
#ፔጁን ፎሎው #ሼር ቤተስብ ይሁኑ

Rio Ngumoha with Player of the Match in the FA Cup, repping the Ballers in God cross shin pads.Playing with confidence o...
08/03/2026

Rio Ngumoha with Player of the Match in the FA Cup, repping the Ballers in God cross shin pads.

Playing with confidence on the pitch and faith at the centre of it all.

God with us!!
06/03/2026

God with us!!

አገልጋዮች በዋይት ሃውስ፦ ለፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የጸሎት ድጋፍ አደረጉዋሽንግተን ዲሲ — በትላንትናው እለት በዋይት ሃውስ ኦቫል ኦፊስ ውስጥ በተካሄደ ልዩ መርሃ ግብር፣ ታዋቂ የወንጌላ...
06/03/2026

አገልጋዮች በዋይት ሃውስ፦ ለፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የጸሎት ድጋፍ አደረጉ

ዋሽንግተን ዲሲ — በትላንትናው እለት በዋይት ሃውስ ኦቫል ኦፊስ ውስጥ በተካሄደ ልዩ መርሃ ግብር፣ ታዋቂ የወንጌላውያን አማኞች እና የሃይማኖት መሪዎች በሬዞሉት ዴስክ (Resolute Desk) ዙሪያ በመሰብሰብ ለፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጸሎት አደረጉ።

ይህ ክስተት የትራምፕ አስተዳደር ከሃይማኖታዊ ማህበረሰቦች ጋር ያለውን ጥብቅ ግንኙነት ይበልጥ ያሳየ መሆኑ ተገልጿል። በጸሎት ስነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት መሪዎች ፕሬዝዳንቱ አገሪቱን በሚመሩበት ወቅት፦

* ጥበብ እና ማስተዋልን እንዲያገኙ፣

* መለኮታዊ ጥበቃ እንዲሆንላቸው፣

* ለሚወስኑት ውሳኔዎች ሁሉ የእግዚአብሔር መመሪያ እንዲሰጣቸው በጋራ ጸልየዋል።

በዋይት ሃውስ የእምነት ቢሮ (White House Faith Office) አስተባባሪነት በተዘጋጀው በዚህ መርሃ ግብር ላይ እንደ ሮበርት ጄፍረስ፣ ሳሙኤል ሮድሪጌዝ እና ታሪካዊው ዴቪድ ባርተን ያሉ ታዋቂ የኃይማኖት ሰዎች ተሳትፈዋል።

በተለይም የሃይማኖት መሪዎቹ እጃቸውን በፕሬዝዳንት ትራምፕ ላይ ጭነው ሲጸልዩ የሚያሳዩ ምስሎች እና ቪዲዮዎች በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በስፋት እየተሰራጩ ይገኛሉ።

Via Baptist News Global

ሰላም ቅዱሳን!በወላይታ ቀጣና ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ሥር ካሉ ኅብረቶች መካከል በዳሞት ወይዴ፣ በኪንዶ፣ በኪንዶ ኮይሻ ፣ በዳሞት ፑላሳ፣ በሆብቻ፣ በድጉና፣ በፋንጎ እና በኮንዶ ጎጮና ...
05/03/2026

ሰላም ቅዱሳን!
በወላይታ ቀጣና ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ሥር ካሉ ኅብረቶች መካከል በዳሞት ወይዴ፣ በኪንዶ፣ በኪንዶ ኮይሻ ፣ በዳሞት ፑላሳ፣ በሆብቻ፣ በድጉና፣ በፋንጎ እና በኮንዶ ጎጮና ዛሮ ዙሪያ አዳጊ ኅብረቶች ሲካሄድ የነበረው የተሐድሶ ኮንፈረንስ ለእግዚአብሔር ክብር ለቅዱሳን በረከት እና ለወንድሞች መተናነጽን የሚያመጣ ሆኖ በሰላም የተጠናቀቀ በመሆኑ ጌታን እያመሰገንን ለዚህ ስኬት ዋጋ የከፈላችሁ ወገኖች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንላለን ።
ሁለንተናዊ ተሐድሶ ከሕይወት እስከ ቁስ በሁሉም አጥቢያዎች መቀጠል አለበት እንላለን !!!
የካቲት 26/2018 ዓ.ም
ጠረጴዛ ወላይታ ሶዶ ኢትዮጵያ

01/03/2026
ሰላም ቅዱሳን!ከዛሬ 72 ዓመት ወንጌልን ይዞ ወደ ወላይታ የመጡና በመላው ደቡብ ወንጌልን የሰበኩ የ95 ዓመት እድሜ ባለጠጋ የሆኑት አባት አባባ ዶክተር ሪቻርድ ዲክ ማክልላን የወላይታ ቀጣና...
27/02/2026

ሰላም ቅዱሳን!
ከዛሬ 72 ዓመት ወንጌልን ይዞ ወደ ወላይታ የመጡና በመላው ደቡብ ወንጌልን የሰበኩ የ95 ዓመት እድሜ ባለጠጋ የሆኑት አባት አባባ ዶክተር ሪቻርድ ዲክ ማክልላን የወላይታ ቀጣና ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ወጣት መሪዎችን ስለ ወንጌልና ስለ ተሐድሶ ስመክሩ እንዲሁም ወጣት መሪዎች በትኩረት ስሰሙ፤
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!
የካቲት 20/2018 ዓ.ም
ጠረጴዛ ወላይታ ሶዶ

የቼልሲው ኮከብ አርጀንቲናዊው ተጫዋች ኢንዞ በቤቱ መጽሐፍ ቅዱስን እያነበበና እግዚአብሔርንም እያመለከ ይገኛል። 🌍 ለእግዚአብሔር
26/02/2026

የቼልሲው ኮከብ አርጀንቲናዊው ተጫዋች ኢንዞ በቤቱ መጽሐፍ ቅዱስን እያነበበና እግዚአብሔርንም እያመለከ ይገኛል።

🌍 ለእግዚአብሔር

Address

Wolaita
Sodo
K

Telephone

+251955304654

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Musican Amanuel Anja posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Musican Amanuel Anja:

Share

Category