04/01/2023
ታላቅ የምስራች!!
•ላለፉት አመታት ደንበኞቹን በታማኝነትና በፍጥነት ሲያገለግል የነበረው የእናንተው ጅዳ ሾፒንግ የደንበኞቹን ፍላጎት ለማርካት በዌብሳይትና በአፕልኬሽን በአዲስ መልክ መቷል።
ከታች ባለው ሊንክ አፕልኬሽኑን አውርድው ይጠቀሙ በተመቸዎት ይዘዙን በፍጥነት፣ በታማኝነት፣ ከደጀዎ ሁሌም አለን።
➥https://play.google.com/store/apps/details?id=com.jeddahshopping.tech_crunch
•ከዚህ በፊት ወደ ሀገር ቤት የላኩት እቃ ዘግይቶበዎታል? ወይስ ጠፍቶበዎታል?
በዋትስ አፕ ወይም በሌላ አማራጭ ትዕዛዝዎን ልከው መልስ አላገኙም?
ቀላል ነው ጅዳ ሾፒንግ ለሁሉም መልስ ይዞ መጥቷል።
•በፎቶ ያዩትን እንዳዩት ሆኖ በርዎ ድርስ በማምጣት ድካምዎን ያቀለለዎ ጅዳ ሾፒንግ
•በተመጣጣኝ ዋጋ በመሸጥ እና በነፃ ትራንስፖርት በማምጣት ወጭዎን የቀነሰልዎ ጅዳ ሾፒንግ
•ያሉበት ሆነው ያዙዙት አስቤዛ ለቤተሰብዎ አድርሶ በምርቃት የሚያንበሸብሽዎ ጅዳ ሾፒንግ
•በአማና የላኩትን ሞባይል፣ላፕቶፕ እና ሌሎች መልዕክት በፍጥነት የሚያደርስልዎ እንዲሁም ለተረከብው እቃ ሃላፊነት የሚወስደው ጅዳ ሾፒንግ
ለአጠቃቀም ምቹ እንዲሆን በአማርኛ: አረብኛ እና እንግሊዘኛ ቋንቋዎች የተዘጋጀ አፕሊኬሽን እና ዌብሳይት ጀባ ብሏችኋል።
ዌብሳይታችንን ይጎብኙ፣ አፕልኬሽኑን አውርድው ይጠቀሙ በተመቸዎት ይዘዙን በፍጥነት፣ በታማኝነት፣ ከደጀዎ ሁሌም አለን።
➥https://play.google.com/store/apps/details?id=com.jeddahshopping.tech_crunch