Gedeo Green Land Media

Gedeo Green Land Media Gedeo a major coffee-producing area (part of the famous Yirgacheffe coffee region) and has a unique system of agroforestry !

 😭😭😭😭ከወላይታ ሶዶ ወደ ገሳ ስጓዝ የነበረው የህዝብ ማመላለሻ ባስ ተገልብጦ ከባድ አደጋ ደረሰ​ከወላይታ ሶዶ ተነስቶ ወደ ገሳ ከተማ በመጓዝ ላይ የነበረ አንድ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ...
06/16/2026

😭😭😭😭
ከወላይታ ሶዶ ወደ ገሳ ስጓዝ የነበረው የህዝብ ማመላለሻ ባስ ተገልብጦ ከባድ አደጋ ደረሰ

​ከወላይታ ሶዶ ተነስቶ ወደ ገሳ ከተማ በመጓዝ ላይ የነበረ አንድ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ (ባስ) «በዛሮ ቀበሌ ዉስጥ አዋሾ Church ተብሎ በሚጠራው ሴፈር በሚጠራው አካባቢ በመገልበጡ ከባድ የትራፊክ አደጋ ደርሰዋል።

​አደጋው የተከሰተው ተሽከርካሪው አስቸጋሪና ቁልቁለታማ በሆነው የዛሮ ቀበሌ አዋሾ church ተብሎ በሚጠራው ሴፈር መንገድ ላይ እየተጓዘ በነበረበት ወቅት እንደሆነ ታውቋል።

​በአደጋው ሳቢያ በርካታ ቁጥር ያላቸው ተጓዦች ላይ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት የደረሰ ሲሆን፣ በህይወት የተረፉ ሰዎችን ለማዳን በአካባቢው የሚገኙ ዜጎች ሁሉ በአስቸኳይ ወደ ስፍራው እንዲደርሱ ጥሪ ቀርቧል። አስቸኳይ ሼር በማድረግ የሞቱትን አስክሬን ከጎጮ ጤና ጣቢያ ወደ ቤተሰቦቻቸው እንድደርስ አድርጉት ወንድሞቼ እህቶቼ

Mayyiito?😯
06/16/2026

Mayyiito?😯

06/15/2026

አሁን በባዶ ሆድ ምግብ ብበላ ችግር አለው እንዴ??

ጌዴኦ አረንጓዴ ምድር Abiy Ahmed Ali 💪
06/14/2026

ጌዴኦ አረንጓዴ ምድር Abiy Ahmed Ali 💪

06/11/2026

ታላቅ መሪ የተከታዮቹን ጉልበት የሚቆጣጠረው በግዳጅ ሳይሆን የራዕይን ፋኖስ በማቀጣጠል እንጅ በማሳሰር እና በማስፈራራት አይደለም።

ዶ/ር አቢይ አሕመድ ምርጫው ያሸንፋል የሚል 1 ቁጥር ይፃፍ✍️
06/10/2026

ዶ/ር አቢይ አሕመድ ምርጫው ያሸንፋል የሚል 1 ቁጥር ይፃፍ✍️

የዲላ የአንድ  #ማእከል የMESOB አገልግሎት!!! ነገ ለአገልግሎት ክፍት ሊደረግ ዝግጅት ተጠናቅቋል።
06/10/2026

የዲላ የአንድ #ማእከል የMESOB አገልግሎት!!!
ነገ ለአገልግሎት ክፍት ሊደረግ ዝግጅት ተጠናቅቋል።

06/09/2026

Dhugatten!!

ስህተት የሰራው ተሽከርካሪ የትኛው ነው?
06/09/2026

ስህተት የሰራው ተሽከርካሪ የትኛው ነው?

ሰኔ እና ሰኞ========እኛ በቀኑ ሳይሆን በእግዚአብሔር ተሰፋ አለን። ቀኑ ፣ ሰዓቱ፣ ደቂቃየእርሱ ነው።ባለፉት አመታት ሰኔና ሰኞ 👇
06/08/2026

ሰኔ እና ሰኞ
========
እኛ በቀኑ ሳይሆን በእግዚአብሔር ተሰፋ አለን። ቀኑ ፣ ሰዓቱ፣ ደቂቃ
የእርሱ ነው።

ባለፉት አመታት ሰኔና ሰኞ 👇

Address

Kifo
New York, NY

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gedeo Green Land Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Featured

Share

Category